ሀሁ eBooks ሚፈልጉትን ያንብቡ፣ ያዳምጡ

ማብቅያ ወደሌለው የንባብ አለም ይቀላቀሉ! በ ሀሁ eBooks ሚፈልጉትን መፅሀፍት ያንብቡ። ከልጆች ታሪክ ፣ የ ትም/ቤት መፅሀፍት ፣ ከልብ ወለድ እስከ እውነተኛ ታሪክ። ሁሉንም በአንድ ቦታ!

HaHu Ebooks App
ለሁሉም ታቅዶ የተዘጋጀ:
የጥበብ ምንጭ

ታላላቅ መፅሀፍቶችን በአንድ መተግበሪያ ያግኙ

ከልጆች የትምህርት ቤት መፅፍት ጀምሮ የተለያዩ ቇንቇዎችን ሚማሩበት የእውቀት ምንጭ ፤ ስለ ንግድ እና እስትራቴጂ ንድፈ ሀሳብ ሚቀስሙበት ፤ ታላላቅ የሀይማኖት መፅሀፍቶች ፤ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ፤ ልብ ወለድ እና እውነተኛ ታሪኮች ሁሉንም ማንበብ ሚፈልጉትን መፅሀፍ በመፈለግ በ ሀሁ ዲጂታል መተግበርያ ላይ ባሉበት ሆነው ያንብቡ። 

ታላላቅ ትረካ

ትረካዎችን በመንገዶ ላይም ሆነው ያዳምጡ

መፅሀፎቶችን ሚያነቡበት ግዜ አተዋል? እንግድያውስ መፍትሄውን በ ሀሁ ዲጂታል መተግበርያ ያገኛሉ። ሚወዱትን መፅሀፍቶች  በጉዦዎ ሳይስተጏጎሉ ያዳምጡ። የንባብ ባህሎን ያዘምኑ! 

hahu ebook podcast play

የርሶን ፍላጎት ያማከለ

ሚወዱትን መፅሀፎች በመምረጥ በመግቢያ ገፆ ላይ ተመሳሳይ መፅሀፎችን ያግኙ።

ለወዳጅ ዘመድ ሚጋብዙት

ከግል ንባብ አንስቶ ለልጆ መማርያ ሚሆኑ እና ለወዳጅ ዘመድ ሚያጋሩት ታላላቅ መፅሀፍቶች ስብስብ የያዘ።

ካቆሙበት ይቀጥሉ

ሚወዱትን መፅሀፍ ቡክማርክ በመጠቀም መተግበርያውን ዘግተው በሚከፍቱ ግዜ ካቆሙበት መቀጠል ያስችሎታል።

አዝናኝ እና ያልተገደበ አገልግሎት

በንባብ መዝናናቶ እንዳይስተጏጎል ከኢንተርኔት አገልግሎት ውጭም ቢሆኑ ሚፈልጉትን መፅሀፎች ቀድመው በማውረድ ማንበቦን ይቀጥሉ

ታላላቅ የትረካ መፅሀፎች

በስራ በተወጠረ ኑሮ ላይ ሆኖ ማንበብያ ግዜ ማግኘት ከባድ ሊሆን ይችላል። በሀሁ eBooks ፖድካስት ሁሉንም ያድምጡ

የአእምሮ ምግብ

የንባብ ባህሎን በማሳደግ የ ሀሁ eBooks ቡፌ ላይ የሚቀርቡ መፅሀፍቶችን እና ትረካዎችን ማእድ ይካፈሉ።

የአንባቢዎች መንደር

የአንባቢዎችን አለም ይቀላቀሉ

ከስልኮ ላይ ሊጠፋ የማይገባ ታላቅ መተግበርያ። በ አንድ መተግበርያ ሁሉንም መፅፍቶች በ እጆ ላይ ያገኛሉ። ሚፈልጉትንም ካላገኙ ሪፓርት በማረግ በ አጭር ግዜ ለእርሶ ተዘጋጅቶ መተግበርያ ላይ  ይለቀቃል!

መፅሀፍቶች
0 K+
የድምፅ መፅሀፍቶች
0 K+
ተጠቃሚዎች
0 +
ምድቦች
0 +