ቀላል እና ሁሉንም ያማከለ የክፍያ አማራጭ

በሀሁ ዲጂታል እጅግ ዘርፈ ብዙ የሆኑ መፅሀፍቶች እና ትረካዎችን በነፃ ማግኘት ሚችሉ ሲሆን ላልተገደበ እና አዳዲስ ለሚለቀቁ መፅሀፍቶች በዲጂታል መከራየት ሚችሉበትን አገልግሎት የሁሉንም ኪስ ባማከለ የክፍያ ስርአት አዘጋጅተናል።

ሲልቨር

17 ብር

/ በሳምንት

ሚፈልጉትን አንድ መፅሀፍ ወይም ትረካ መከራየት ያስችላል

ጎልድ

150 ብር

/ በወር

እስከ 10  መፅሀፍ ወይም ትረካ መከራየት ያስችላል

ፕላቲኒየም

200 ብር

/ በወር

ያልተገደበ መፅሀፍ ወይም ትረካ መከራየት ያስችላል

የአንባቢዎች መንደር

ዲጂታል የንባብ መንደር ይቀላቀሉ

ባሉበት ሁሌም በእጆ ሚገኝ ዘመናዊ እና ግዙፍ ዲጂታል ላይብረሪ። በየትኛውም ቦታ እና ሰአት ሳይገደቡ ማንበብ በፈለጉ ቅስበት ሀሁ ዲጂታል በመጠቀም ሚፈልጉትን መፅሀፍ ወዲያውኑ ያግኙ። አዳዲስ ሚወጡ መፅሀፎችን በመከራየት ፀሀፊዎችን ማበረታታ እና ተገቢውን እውቅና መስጠት ይችላሉ።  

መፅሀፍቶች
0 K+
የድምፅ መፅሀፍቶች
0 K+
ተጠቃሚዎች
0 +
ምድቦች
0 +